ዶናልድ ትራምፕ ከአስተዳደራቸው ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባደረጉት ስብሰባ መስክ ምክረ ሀሳቦችን መሰጠት እንጂ ብቻውን ውሳኔ መወሰን አይችልም ሲሉ መናገራቸው ተደምጧል በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ...
የ"አሪያን 6" ሮኬት ስኬታማ ተልዕኮ ሩሲያ ከዩክሬኑ ጦርነት መጀመር በኋላ ግዙፍ "ሶዩዝ" ሮኬቷን ማንቀሳቀሷን ተከትሎ አውሮፓውያን በነጻነት ትልልቅ ሳተላይቶችን በምድር ምህዋር ላይ ማስገባት ...
ፕሬዝዳንቱ የአውሮፓ ህብረት ትናንት በብራሰልስ አስቸኳይ ስብሰባ ሲያደርግ በሰጡት መግለጫ በሪያድ ቆይታቸው ከሳኡዲው ልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር እንደሚወያዩ ገልጸዋል። "ከዚያ በኋላ ...
"ዬዲዮት አህሮኖት" ይዞት በወጣው ሪፖርት እስራኤል እንደ ሀገር ከተመሰረተችበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ ቀዳሚ የሆነው ስም “ዮሴፍ” ነው። ዴቪድ/ዳዊት የሚለው ስም በሀገሪቱ በስፋት ጥቅም ላይ ...
ሲንጋፖር፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ጣልያን እና ሀንጋሪ ዜጎቻቸው ብዙ ልጆችን እንዲወልዱ ከሚያበረታቱ ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው ከ50 ዓመት በፊት ከስምንት ሀገራት በስተቀር በቀሪዎቹ የዓለማችን ሀገራት ...
የአለም አቀፍ እግር ኳስ ማህበር ፊፋ ለክለቦች የአለም ዋንጫ ውድድር ከ1 ቢሊየን ዶላር በላ ሽልማት ማዘጋጀቱን ይፋ አደረገ፡፡ የአውሮፓ ክለቦች ማህበር ማንችስተር ሲቲ እና ቼልሲን ጨምሮ የአውሮፓ ...
ከ530 ሺህ በላይ የኩባ፣ ሃይቲ፣ ኒካራጋዋ እና ቬንዙዌላ ስደተኞችም በተመሳሳይ በፍጥነት ከአሜሪካ እንዲወጡ ይደረጋል ተብሏል የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር 240 ሺህ የሚጠጉ ዩክሬናውያንን ...
ዓለም አቀፉ የጸረ ባርነት ተቋም ባወጣው ሪፖርት ከሆነ በብሪታንያ 130 ሺህ ዜጎች አሁንም ህይወታቸውን በዘመናዊ ባርነት ውስጥ እየመሩ ነው ብሏል፡፡ ይህን ተከትሎም የብሪታንያ መንግስት የፖሊሲ እና ...
የትራምፕ አስተዳደር አውሮፓ ለደህንነቷ አሜሪካ ላይ መተማመን እንደማትችል ማሳየቱ የአውሮፓ መሪዎችን ስጋት ላይ ጥሏል ሩሲያ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአውሮፓ ሀገራትን የአለም ጦርነት ...
በደቡብ ኮሪያ በልምምድ ላይ የነበረ የጦር ጄት በስህተት በንጹሃን የመኖሪያ መንደር ላይ ቦምብ መጣሉን ተከትሎ በርካታ ሰዎች መቁሰላቸው ተገለጸ። የደቡብ ኮሪያ አየር ኃይል በዛሬው እለት እንዳታወቀው ...
ማለጥ እንደማይችል የተረዳው ይህ ሰውም እያንዳንዳቸው 609 ሺህ ዶላር እና 160 ሺህ ዶላር የሚያወጡ ሁለት የአልማዝ የጆሮ ጌጦችን ውጧቸዋል፡፡ ፖሊስ በስርቆት ወንጀል ጠርጥሮ ያሰረውን ይህን ሌባ ...
ፕሬዝዳንቱ በትሩዝ ሶሻል ማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ዘለግ ያለ መልዕክት ሃማስ ሁለት ምርጫ እንዳለው ጠቁመዋል፤ ሁሉንም በጋዛ የሚገኙ ታጋቾች (ህይወታቸው ያለፈውን ጭምር) መልቀቅ ...