ዛሬ በሦስት በረራዎች ከ1 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ተመልሰዋል በሳዑዲ አረቢያ በእስር ቤት እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በዘመቻ የማስመለስ ተግባር ሲካሔድ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
ባሂያ ብላንካ በምትባለው የአርጀንቲና የወደብ ከተማ በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ የሞቱት ሰዎች ቁጥር አሻቅቦ 16 መድረሱን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ጥልቅ ውሃ ዋናተኞች ጎርፉ የወሰዳቸውን ...
ፓክሲታን ውስጥ ዛሬ ረቡዕ በታገተው ጃፈር ፈጣን ባቡር ላይ በተካሄደ ወታደራዊ ዘመቻ የሠራዊቱ አባላት 190 ተሳፋሪዎችን ሲታደጉ 30 አሸባሪዎችን መግደላቸው ተገለጸ። ርምጃው የተወሰደው ደቡባዊ ...
በኢንዱስትሪ የበለጸጉ የቡድን 7 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የሦስት ዓመቱን የሩሲያ ወረራ እየመከተች ላለችው ዩክሬን የሚሰጡትን ድጋፍ ጨምሮ፣ በተለያዩ ጉዳዮች ለበርካታ ቀናት ለመምከር፣ ...
በግሪንላንድ በተካሄደው የምክር ቤት ምርጫ፣ ሀገሪቱ በሂደት ከዴንማርክ ነጻ እንድትወጣ የሚደግፈው ዴሞክራቲት ፓርቲ ያልተጠበቀ ድል ተቀዳጅቷል፡፡ የትላንት ማክሰኞው ምርጫ የተካሄደው፣ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ደሴቲቱን ለመጠቅለል ያላቸውን እቅድ ይፋ ባደረጉበት ድባብ ውስጥ ነው፡፡ ዲሞክራቲት ...
ትላንት መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በድንገት ሕይወቷ ያለፈው ሞዴልና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ አሟሟት እየተጣራ መኾኑን ፖሊስ ጠቆመ በኦሮምኛ ቋንቋ ዘፈኑ የሚታወቀው አንዷለም ጎሳ የፍቅር ...
M23 rebels have set up their own administration and tax collection in the fertile, mineral-rich eastern territories seized in their recent operations, using the funds to support their war effort. The ...
U.S. President Donald Trump officially increased tariffs on all steel and aluminum imports to 25% on Wednesday. The European Union has announced its own countermeasures, imposing duties on U.S.
Pakistan: Authorities on Wednesday said an insurgent attack on a train carrying hundreds of people has ended, with all attackers killed following a daylong standoff. Some of the hostages taken were ...